Sunday 30 August 2015

ቀጣዩ የቅዳሴ መርሐ ግብር

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቀጣዩ የቅዳሴ መርሐ ግብር እንደ ኢትዮጵያን አቆጣጠር መስከረም 8፣ 2008  ሲሆን በአውሮፓውያን አቆጣጠር ሴፕቴምበር 19፣ 2015 መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

በእለቱ ከቅዳሴው በረከት ተሳታፊ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የቤተክርስትያኑ አስተባባሪዎች

No comments:

Post a Comment